Site Engineer ,Project Manager and More Jobs in Ethiopia
J-Plant Construction is looking for qualified applicants for the following open positions:
JOB OVERVIEW
1.Job Position: ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ(Project Manager)
Education:በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቢኤስሲ ዲግሪ
Experience:ጠቅላላ 6 ዓመት እና ቀጥተኛ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቁጠባ ቤቶች ህንፃ ግንባታ ላይ የሠራ
_________________________
2.Job Position:ሳይት መሀንዲስ
Education፡በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንጽ ቢኤስሲ ዲግሪ
Experience፡ጠቅላላ 3 ዓመት ፣ቀጥተኛ 1 ዓመት ኦፊስ መሃንዲስ ሆኖ የሰራ ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
_________________________
3.Job Position:ጄኔራል ፎርማን
Education፡አድቫንስድ ዲፕሎማ በቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን
Experience፡ጠቅላላ 8 ዓመት እና ቀጥተኛ 6 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቁጠባ ቤቶች ህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
_________________________
4.Job Position:ፎርማን
Education፡አድቫንስድ ዲፕሎማ በቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
Experience፡ጠቅላላ 6 ዓመት እና ቀጥተኛ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
_________________________
5.Job Position: እስቶር ኪፐር
Education፡በሰፕላይ ማኔጀመንት እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
Experience፡፡ጠቅላላ 4 ዓመት እና ቀጥተኛ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
_________________________
6.Job Position: ካሸር አካውንታንት
Education፡በአካውንቲንግ እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
Experience፡ጠቅላላ 2/4 ዓመት እና ቀጥተኛ 2/2 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
How to apply
አመልካቾች የማይመለስ ሲቪ እና ኦርጅናል የሥራ ልምድ ማስረጃ እና ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያየዝ መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 203 በሚገኘው ቢሮአችን በካል በመቅረብ ማመልት የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel .0118-43-00-01
Deadline:May 18,2021
ተጨማሪ ክፍት የስራ ቦታዎች
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
See More Latest Jobs in Ethiopia on AddisJobs
☎ 🇪🇹 Checkout our telegram channels to get Daily Jobs 👇👇