Head of General Accounting, Head of Legal Services & More Jobs in Ethiopia

Altehete Industrial PLC

Altehete Industrial  PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • Terms of Employment፡በቋሚነት

Job Title

Head of General Accounting ,Head of Legal Services & More

Job Requirement

1.Job Position:የጠቅላላ ሂሳብ ዋና ክፍል ኃላፊ(Head of General Accounting)

Education:ፋይናንስ ፤በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

Experience:4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ ከዚህም ውስጥ 2 ዓመት በሀላፊነት  የሥራ

___________________________

2.Job Position:የህግ አገልግሎት ሃላፊ

Education:በህግ  አገልግሎት ፤በህግ አገልግሎት የመጀመሪያ ዲግሪ

Experience:8 ዓመት የሥራ ልምድ ሆኖ ከዚህም ውስጥ 4 ዓመት ህግ አገልግሎት የሰራ/ች ሃላፊነት በኢንዱስትሪ ልምድ ያለው/ት

____________________________

3.Job Position:የኦፕሬሽን ዘርፍ መ/ሥራ አስኪያጅ

Education:ኦፕሬሽንስ ፤/በመካኒካል/በኢንዱስትሪያል /በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይንም ሁለተኛ ዲግሪ

Experience: 8/6 ዓመት ሆኖ ከዚህም ውስጥ በመምሪያ ሥራ አኪያጅነት ከ3ዓመት በላይ በማክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልምድ ያለው

___________________________

4.Job Position፡ሴክሬተሪ

Education:ዋና ሥራ አስኪያጅ ፤በሴክሬታሪያል ሳይንስ የትምህርት ደረጃ ሌቭል 3 ኣና 4

Experience:ሁለት ዓመት በሴክሬታሪነት የሰራች

___________________________

5.Job Position፡ንብረት ሱፐርቫይዘር

Education:ንብረት መምሪያ፤ በንብረት አስተዳደር  ዲፕሎማ ወይም በሌቭል 3 እና  4

Experience፡ ሁለት ዓመት በንብረት አስተዳደር የሰራ

How to apply

አመልካቾች ጉርድ ሾላ(ሴንቸሪ ሞል ) አካባቢ ፐካን ህንፃ 3 ፎቅ የሚገኘው ቢሮ በአካ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 09-11-01-23/09-11-62-92-32 መጠየቅ ይቻላል፡፡

E-mail: vacancy@maccfa.com

 

Deadline: May 24,2021