Legal Affairs Team Leader, Information Desk Staff II & More Jobs in Ethiopia

Jobs in Ethiopia

Addis Ababa City Administration Tax Appeal Commission is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place Of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

Legal Affairs Team Leader, Information Desk Staff II & More

Job Requirement

1.Job Position:የችሎታ ድጋፍ እና ህግ ጉዳዮች ቡድን መሪ

Education:በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና  ከዚያ በላይ

Experience:8 ዓመት በታክስ ጉዳዮች ልምድ ያለው/ት ወይም ከታክስ ኮሚሽን ተግባራት  ጋራ በአግባብነት ያለው ልዩ ዕውቀትና ልምድ ወይም ክህሎት ያለው/ት ፣ወይም በፍ/ቤት ዳኝነት ፣በዓቃቤ ህግነት/ነገረፈጅ፣በኤክስፖርት ቡድን መሪነት ፣ሬጅስትራርና፣የሰራ ልምድ  ያለው/ት  እና ስነ-ምግባር  የሰራ  ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ የሪፎርም  መሳሪዎች ትግባራት ክህሎት ያለው/ት

Level: XII

Position Identification Number :ማ/08-3.026

Required No.1

Salary :9056

____________________________

2.Job Position፡የግብር  አቤቱታ ምርመራ ጉዳዮች ባለሙያ

Education፡በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ ሆኖ በፍ/ቤት ዳኝነት፣በዓቃቤ ህግነት፣ሬጅስትራርና፣ነገረፈጅ፣በኤክስፖርትነት፣ከግብር/ታክስ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው የስራ መዶበች የሰራ/ች

Experience፡4 ዓመት ያለው ልዩ ዕውቀትና ልምድ ወይም ክህሎት ያለው/ት እና የስነ-ምግባርና የስራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ የሪፎርም መሳሪዎች ትግባራ ክህሎት ያለው/ት

Salary :7071

Level:XII

Required No.3

 

___________________

3.Job Position፡የሪከርደና ማህደር ሰራተኛ III

Education፡በሪኮርድ ማኔጅመንት ፣በላይብረሪ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን  ማኔጅመንት ዲፕሎማ

Experience4 ዓመት ሪኮሪድና መረጃ አያያዝ ተመሳሳይ ሰራ መዶቦች  የሰራ/ች የስነ-ምግባርና የሥራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ በሪፎርም መሳሪያዎች ትግባራ ክህሎት ያለው/ት

Salary፡3934

Level፡VIII

Required No.2

Position identification number፡01-03-13

___________________

 

4.Job Position፡መረጃ ዴስክ ሰራተኛ II

Addis Jobs in Ethiopia

Education፡ማኔጅመንት፣በኮሚኒኬሽንና ጆርናሊዝም ፣በአይሲቲ ዲፕሎማ በመረጃ ዴስክ ሰራኝነት

Experience2 ዓመት ስራ ልምድ

Salary፡3333

Level:VII

Required No.1

Position Identification Number ፡01-02-31

___________________

5.Job Position:የቤተ መጻህፍተ ሰራተኛ II

Education:በቤተ መጻህፍት የሰራ/ች እና የሰራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ በሪፎርም መሳሪያዎች ትግበራ ክህሎት ያለው/ት

Experience:0 ዓመት በላይብራሪ ሳይንስ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ አራት ያጠናቀቀች

Salary:2344

Level:V

Required No.1

Position Identification Number ፡13-01-01

 

How to Apply

አመልካቾች በአዲስ አበባ ከተማ እስተዳደር  ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን የስው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የትምህርትና የሥራ  ልምድ  ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. በሪፎርም ትግባራ ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው/ላት በቡድን ለመስራት ፍቃድኛ የሆነች የሲቭል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ት መሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
  2. ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ በሌቭል የተመረቀ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡

 Address

ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ጀርባ ከፊሊፕስ ህንፃ ከፍ ብሎ የአ/አ/ከተማ ፍትህ ቢሮ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን

Deadline:May 28,2021