Information Technology Director, System Administrative & More Jobs in Ethiopia

Jobs in Ethiopia 2

Addis Ababa City Council Office is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work፡አዲስ አበባ

Job Title

Information Technology Director, System Administrative & More

Job Requirement

1.Job  Position:የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር

Education & Experience:ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፣በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣በማንጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣በኮምፒውተር ሳይንስና ተመሳሳይ ዲግሪና  6 ዓመት የስራ ልምድ

Level:XVI

Required No.1

Place of  Work፡አዲስ አበባ

Salary :11,305.00

_________________________________________

2.Job Position:ሲስተም አድሚንስትሬቲቪ  IV

Education Experience:በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፣በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣በማንጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣በኮምፒውተር ሳይንስና ተመሳሳይ ዲግሪና 6ዓመት የሥራ ልምድ

Salary:8,017.00

Level፡XIII

_________________________________________

3.Job Position:የድረ-ገፅ አድሚንስትሬተር II

Education Experience:ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፣በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣በማንጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣በኮምፒውተር ሳይንስና ተመሳሳይ ዲግሪና 2 ዓመት ሥራ ልምድ

Salary:4609.00

Level፡IX

________________________________________

4.Job Position: የዳታ ቤዝ አድሚንስትሬተር III

Education & Experience:በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፣በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣በማንጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣በኮምፒውተር ሳይንስና ተመሳሳይ ዲግሪና 4 ዓመት ሥራ ልምድ

Salary:6,193.00

Level፡XI

_________________________________________

 

5.Job Position፡የህግ ረቀቂ ጥናት ዝግጅት ባለሙያ

Addis Jobs in Ethiopia

Education & Experience:በህግ ባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ማስትሬት  ዲግሪ 5ዓመት ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የሥራ ልምድ

Salary:9,056.00

Level፡XVI

________________________________________

6.Job Position፡የህግ  ጥናት ባለሙያ

Education & Experience:በህግ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ በህግ ማስትሬት ዲግሪ 5 ዓመት  ወይም በህግ ዶክትሬት  ዲግሪና 3 ዓመት ሥራ ልምድ

Salary፡9056.00

Level :XVI

______________________________________

7.Job Position፡የነገረ-ፈጅ ባለሙያ

Education & Experience:በህግ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ በህግ ማስትሬት ዲግሪ 5 ዓመት  ወይም በህግ ዶክትሬት

Salary: 9056.00

Level:XVI

____________________________________

8.Job Position፡የህፃናት ፓርላማ ባለሙያ

Education & Experience:በስርዓተ ፆታ ሲሻል አንትፖሎጂ ሰነልቦና/ሳይኮሎጂ ሶሻል ወርክ፣ሶሻዮሎጂ ፣ባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት ወይም ዶክትሬት ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ

Salary፡8017.00

Level:XII

 

How to apply

Place of Registration:ከስታዲየም ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ታወር ህንፃ 5ኛ ፎቅ

የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Deadline :Jun 4,2021