18,499,000

G+8 House for Sale in Atlas , Addis Ababa

Information

CityAtlas , Addis Ababa
StateAddis Ababa
CountryEthiopia

Description

G+8 House for Sale in Atlas , Addis Ababa!

3 Bed Rooms  / 2 Baths / Maid’s R oom / 7F  134 sqm

ቦሌ አትላስ የሚገኘው ይልማ ስጋ ቤት አካባቢ የሚገኘ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃው ከፍታ G+8 ተደርጎ የተሰራ እና በውስጡ  24/7 ጥበቃ ፣ በጣም ጥሩ አጨራረስ ፣ ፓርኪንግ ፣ ሊፍት ፣ ጄኔሬተር የመሳሰሉ ነገሮች የያዘ ነው። አካባቢ መግቢያና መውጫው በጠንካራ ጥበቃ የሚጠበቅ ስለሆነ ለመኖር ምቹ ያደርገዋል።

ቤቱ አሁን ያለበት ደረጃ ሙሉለሙሉ ለማለቅ እና ለነዋሪው ለማስረከብ ፅዳት ብቻ ነው የሚቀረው።

አከፋፈል

ካሽ  ወይም  አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ ገዢው ይዞ ከመጣ የምንቀበል ሲሆን ዲጂታል ካርታ አለው.

ለጉብኝት ቀጠሮ ለማሲያዝ ወይም ለመግዛት ሲያስብ በ0919343348 ላይ ይደውሉልን .

addis market post ads