Engineering Jobs 2021 Latest Addis Zemen Jobs in Addis Ababa, Ethiopia
Internal/ External Vacancy Announcement
The following company would like to invite the potential applicants to the following open positions.
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡20,965.00
- Salary Level:16 መነሻ
- Place of work:በኮርፖሬሽኑ ስር ባሉ የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች
- Terms of Employment:በኮንትርት ሆኖ የስራ አፈፃፀም ብቃት እየታዪ ቋሚ የሚደረግ
Job Title
የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ(Complete project manager)
Job Requirement
1.Job Position:የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
Education:ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
Experience:6/8/10 ዓመት በህንፃ ግንባታ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
_______________________________________________________________
2.Job Position:የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
Education:ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲዲግሪ በውኃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
Experience:6/8/10ዓመት በውኃ፣በግድብና በመስኖ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውሰእጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
________________________________________
3.Job Position:የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
Education:ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
Experience: 6/8/10 ዓመት በህንፃ ግንባታ ስራ ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
Note
- ለፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ የስራ መደብ የሚቀርቡ ጥቅማጥቅሞች
- የሙያ አበል የደመወዝውን 55 በመቶ(55%)
- የስራ ሃላፊነት አበል በወር ብር 9500.00(ለከፍተኛ ፕሮጀክት)
- የተንቀሳቃሽ ስልክ(ሞባይል)በወር ብር 1200.00
- የገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ገደብ አልባ
- መኪና ከነዳጅ ጋር የሰጣል
- በሀገር ወስጥ 100% የህክምና ሽፋን
- 24 ሰዓት የህይወት መድን ኢንሹራንስ
- የስራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኃላ የተገኘ ብቻ ይሆናል
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ ግብር ስለመክፈሉ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
See More Latest Jobs in Ethiopia on AddisJobs

How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳዳር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ጉርድ ሾላ ኢትዮጲያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
Tel.0116-67-63-85
Deadline:January 03/2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
See More Latest Jobs in Ethiopia on AddisJobs
☎ 🇪🇹 Checkout our telegram channels to get Daily Jobs 👇👇
https://t.me/AddisJobs
https://t.me/AddisJobsEthiopia