Executive Secretary, Accountant and Teachers
Jobs in Ethiopia 2021 Latest Addis Zemen Jobs in Ethiopia. Addis Zemen Newspaper Vacancies and Jobs. Get all Addis Zemen Vacancy 2021
ESDROS Construction Trade & Industry S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በአክሲዮኑ ማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት
Job Title
Executive Secretary, Accountant and Teachers
Job Requirement
1.Job Position፡(ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ) Executive Secretary
Education፡በሴክሬተሪያል ሳይንስ እን ኦፊስ ማኔጅመንት፣በማኔጅመንት ወይም በኤንፎርሜሽን ቴክኒሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ /የመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቀች
Experience፡በሙያው 12/10 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት
Place work፡ዋና መ/ቤት
Required No. 1
See More Latest Jobs in Ethiopia- Click Here
____________________________________
2.Job Position፡አካውንቲንግ (Accountant)
Education፡በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀ/ች
Experience፡6 ዓመት እና ከዚያ በላይ በኮንስትረክሽን ወይም በሪል እስቴት ድርጅቶች ላይ የሰራ/ች
Place work፡ዋና መ/ቤት
Required No. 1
____________________________
3.Job Position፡የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን(Teachers)
Education፡በእንግሊዘኛ ቋንቋ፣በአማርኛ ቋንቋ፣በሒሳብ ትምህርት፣በጂኦግራፊ፣በታሪክ ወይም በስነ-ዜጋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች
Experience፡4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራቸ
Place work፡አዲስ አበባ በሚገኙት የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
Required No፡በእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት 6
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብትና አስተዳደር ቢሮ አካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
አምስት ኪሎ ቅ/ማርያም ቤተ-ክርሰቲያን አጠገብ በሚገኘው የማህበረ ቅዱሳን ህንፃ 1ና ፎቅ ላይ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ቢሮ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክስዮን ማህበር
Tel .0118-68-84-50/51
Deadline:January 03,2021
_____________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
See More Latest Jobs in Ethiopia on AddisJobs
☎ 🇪🇹 Checkout our telegram channels to get Daily Jobs 👇👇