Logistics Officer, Tractor Driver Jobs in Ethiopia
Beaeka General Business plc is looking for qualified applicants for the following open positions
JOB OVERVIEW
Job Title: የትራክተር ሾፌር
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢያንስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ አግባብ ያለው የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ:በሙያው ቢያንስ 3 ዓመት የሰራ
- ብዛት: 8
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት መሆኑን በመገንዘብ በኢሜይል እንድታመለክቱ ድርጅቱ ያበረታታል፡፡
___________________________
Job Title: ፎርክ ሊፍት ማሽን ኦፕሬተር
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢያንስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ አግባብ ያለው የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ
- ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት መሆኑን በመገንዘብ በኢሜይል እንድታመለክቱ ድርጅቱ ያበረታታል፡
_______________________
Job Title: የሎጂስቲክስ እና አቅርቦት ኦፊሰር
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሥራ አመራር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በግዥና አቅርቦት ወይም በንብረት አስተዳደር ወይም በተዛማጅ ሙያ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- የሥራ ልምድ: ቢያንስ 4 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት ያህል በንብረት አቅርቦት እና ሎጂስቲክስ ላይ የሠራ፡፡
- ልዩ ችሎታ:የመግባባት፣ የሪፖርት አቀራረብ፣ የመረጃ አያያዥ እና መሰረታዊ ኮምፒውተር ችሎታ
- ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋ/መ/ቤት
___________________________
Job Title: የሎጂስቲክስ እና አቅርቦት ሥራ አስኪያጅ
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሥራ አመራር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በግዥና አቅርቦት ወይም በንብረት አስተዳደር ወይም በተዛማጅ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ ያለው
- የሥራ ልምድ: ቢተዛማጅ የሙያ መስክ 10/8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ 6/4 ዓመት ያህል በንብረት አቅርቦት እና ሎጂስቲክስ ላይ በኃላፊነት የሠራ፡፡
- ልዩ ችሎታ: የመምራት፣ የማቀድ፣ የማደራጀት፣ የማቀናጀት፣የመግባባት፣ የሪፖርት አቀራረብ፣ መሰረታዊ ኮምፒውተር ችሎታ
- ብዛት: 1
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ ዋ/መ/ቤት
ተጨማሪ ክፍት የስራ ቦታዎች
How to Apply
- በጽሁፍ ለሚቀርብ ማመልከቻ የሥራ መደቡ በግልጽ መጠቀስ የሚኖርበት ሲሆን በኢሜይል ለሚልኩ አማልካቾች ሰብጀክት በሚለው መስመር ላይ የሥራ መደቡ ካልተገለጸ ማመልከቻው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜይል haileyes1969@gmail.com ወይም assefakibret16@gmail.com እስከ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0111264351 ይደውሉ
___________________________
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
See More Latest Jobs in Ethiopia on AddisJobs
☎ 🇪🇹 Checkout our telegram channels to get Daily Jobs 👇👇