Drivers, Building Foreman, Transport Head Jobs in Addis Ababa, Ethiopia
Yeshi PLC is looking for qualified applicants for the following open positions
JOB OVERVIEW
- Duty Station: Project Sites
- Salary and Compensation: As per Company Scale
_____________________
Job Title: የትንሽ መኪና ሹፌር
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: የቀድሞ 2ኛ እና 3ኛ እንዲሁም በአዲሱ የአውቶ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በላይ
- በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት:2
_______________
Job Title: የከባድ መኪና ሹፌር
Job Requirement
- ምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: አዲሱ አምስተኛ መንጃፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ: ከ5 ዓመት በላይ የሠራ
- በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
___________________
Job Title: የህንፃ ፎርማን
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ /ዲፕሎማ/ያላት/ያለው
- የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት
- በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት: 2
___________________
Job Title: የኦፕሬሽን ሀላፊ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ፣በአውቶ መካኒክ በተዛማች ዘርፎች ቢኤ/መኤ ያለው /ያላት በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው
- የሥራ ልምድ: 3/2 ዓመት
- በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
__________________
Job Title: የትራንስፖርት ኃላፊ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ፣በአውቶ መካኒክ በተዛማች ዘርፎች ቢኤ/መኤ ያለው /ያላት በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው
- የሥራ ልምድ: 8/5 ዓመት
- በታወቁ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
___________________
Job Title: የጋራጅ ሃላፊ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: በመካኒካል ኢንጂነሪነግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ/ እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው እንዲሁም በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው
- የሥራ ልምድ: 5/8 ዓመት
- በታወቁ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
___________________
Job Title: የህግ ባለሙያ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: ከታወቀ የመንግስት ወይም የግል የትምህርት ተቋም በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው /ያላት የፌደራል እና የክልል የጥብቅና ፍቃድ ያለው/ያላት በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: 5 ዓመት
- በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት: 2
___________________
Job Title: ቀለም ቀቢ
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ማስረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሞያው
- የሥራ ልምድ: ከ2 ዓመት በላይ የሠራ
- በታወቀ ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ ልምድ ያለው አመልካች ቢሆን ይመረጣል
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ቀናት
አድራሻ፡ ቦሌ ማተምያ ፊት ለፊት የሺ ህንጻ 7ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡- 0115-57-23-65 ወይም 0929 91-79-94 በተጨማሪ
በኢሜይል አድራሻችን recruitment.yeshiplc@gmail.com
___________________________________________________________
Addis Market is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia