Site Engineer ,Project Manager & More
J-Plant Construction is looking for qualified applicants for the following open positions:
JOB OVERVIEW1.Job Position: ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ(Project Manager)
Education:በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ቢኤስሲ ዲግሪ
Experience:ጠቅላላ 6 ዓመት እና ቀጥተኛ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቁጠባ ቤቶች ህንፃ ግንባታ ላይ የሠራ
_________________________
2.Job Position:ሳይት መሀንዲስ
Education፡በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንጽ ቢኤስሲ ዲግሪ
Experience፡ጠቅላላ 3 ዓመት ፣ቀጥተኛ 1 ዓመት ኦፊስ መሃንዲስ ሆኖ የሰራ ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
_________________________
3.Job Position:ጄኔራል ፎርማን
Education፡አድቫንስድ ዲፕሎማ በቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን
Experience፡ጠቅላላ 8 ዓመት እና ቀጥተኛ 6 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቁጠባ ቤቶች ህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ
_________________________
4.Job Position:ፎርማን
Education፡አድቫንስድ ዲፕሎማ በቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
Experience፡ጠቅላላ 6 ዓመት እና ቀጥተኛ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን …