Logistics Officer, Tractor Driver Jobs in Ethiopia
Logistics Officer, Tractor Driver Jobs in Ethiopia
Beaeka General Business plc is looking for qualified applicants for the following open positions
JOB OVERVIEW
Job Title: የትራክተር ሾፌር
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢያንስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ አግባብ ያለው የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ:በሙያው ቢያንስ 3 ዓመት የሰራ
ብዛት: 8
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት መሆኑን በመገንዘብ በኢሜይል እንድታመለክቱ ድርጅቱ ያበረታታል፡፡
___________________________
Job Title: ፎርክ ሊፍት ማሽን ኦፕሬተር
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢያንስ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ አግባብ ያለው የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት መሆኑን በመገንዘብ በኢሜይል እንድታመለክቱ ድርጅቱ ያበረታታል፡
_______________________
Job Title: የሎጂስቲክስ እና አቅርቦት ኦፊሰር
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሥራ አመራር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በግዥና አቅርቦት ወይም በንብረት አስተዳደር ወይም በተዛማጅ ሙያ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
የሥራ ልምድ: ቢያንስ 4 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት ያህል በንብረት አቅርቦት እና ሎጂስቲክስ ላይ የሠራ፡፡
ልዩ ችሎታ:የመግባባት፣ የሪፖርት አቀራረብ፣ የመረጃ አያያዥ እና መሰረታዊ ኮምፒውተር ችሎታ
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: አዲ…
Read more
about Logistics Officer, Tractor Driver Jobs in Ethiopia