Elemtu Integrated Milk Industry S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work:ሱሉልታ
Job Title
Finance Manager, Electric & Instrument Technician & More
Job Requirement
1.Job Position:የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ
Education፡በአካውንቲንግ የባችለር ዲግሪ ያለውና በፒችትሪ አካውንቲንግና የመሳሰሉ ሶፍትዌሮች የአጭር ጊዜ ሥልጠና ያለው
Experience:ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ አራቱን በሥራ ኃላፊነት የሰራ
Required No.1
__________________________
2.Job Position፡የፕላን ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም አገልግሎት ኃላፊ
Education፡በኢኮኖሚክስ/በእርሻ ኢኮኖሚክስ/በእንስሳት ሳይንስ/በማኔጅመንት/የባችለር ዲግሪ ያለው
Experience፡ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 10 ዓመት የሰራና ከዚህ ውስጥ አራቱን ዓመት በሥራ ኃላፊነት የሰራ
__________________________
3.Job Position፡ዴይሪ ማይክሮ ባዮሎጂስት
Education፡በአፕላይድ ባዮሎጂ/በባዮሎጂ /በማይክሮ ባዮሎጂ የባችለር ዲግሪ ያለውና በኳሊቲ ማኔጅመንት የአጭር ጊዜ ሥልጠና ያለው
Experience፡ከሥራው ጋር አግባብ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
__________________________
4.Job Position፡የኤሌክትሪክ ኢንስትሩመንት ቴክኒሽያን
Education፡ከመለስተኛ ኮሌጅ (10+3) በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲት /በኤሌክትሪሲቲ የተመረቀ/ከሙያና ቴክኒክ ት/ቤት (10+2) በኤሌክትሪክሲቲ የተመረቀ
Experience፡ከስራው ጋር አግባብ ያለው 2(ሁለት) ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ከስራው ጋር አግባብ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት የሥራ ልምድና ተያያዥ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ እና የሥራ መጠየቂያ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ከላይ በተጠቀሰው የመመዝገቢያ አድራሻ ቀርባኁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅ
Place of Registration፡ አዲስ አበባ ደንበል ጀርባ አካባቢ፡ጋዜቦ አደባባይ አዲሱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ሱሉልታ ሽፋኔ አካባቢ በሚገኘው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
Tel.09-11-54-56-16/0118-69-88-01
Deadline:June 28,2021