Product Supervisor,Shift Mechanic & More Jobs in Ethiopia

Product Supervisor,Shift Mechanic- AddisJobs

Abbahawa Trading  PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary:በስምምነት
  • Place of Work:ሰበታ
  • Terms of Employment፡በቋሚነት

Job Title:

Product Supervisor,Shift Mechanic & More

Job Requirement

1.Job Position:የምርት ሱፐርቫይዘር /Product Supervisor/

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በምግብ ቴክሎጂ/ኢንዱስትሪያል ምህንደስና/በኬሚካል ምህንድስና/በፕሮሰስ ቴክኖሎጂ/የመጀመሪያ ዲግሪ

Experience፡በምግብ መጠጥ ማምረቻ ድርጅታ ውስጥ 5 ዓመት የሥራ ልምድ

Required No..1

_________________________________

2.Job Position፡የስራ ደህንነት  እና ጤንነት ተቆጣጣሪ ባለሙያ

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በተፈጥሮ ሳይንስ ፣በህብረተሰብ ጤና ፣በአካባቢ ጥበቃ ሳይንስ እና ተዛማጅ በሆኑ የትምህረት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ አግባብ የሆነ አራት ዓመት የስራ ልምድ

Experience፡4 ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ/ች

Required No..1

_________________________________

3.Job Position፡የፈረቃ መካኒክ

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በጄነራል መካኒካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ /10+3፣በደረጃ -IV ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ

Experience፡3/4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

Required No..2

_________________________________

4.Job Position፡የፈረቃ ኤሌክትሪሽያን  

Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ /10+3 ፣በደረጃ -IV ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ

Experience፡3/4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

Required No.2

_______________________________

5.Job Position:ሳተላይት ቴክኒክ ስቶር ኪፐር

Education:ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በጠቅላላ ሜካነካል 10+3 ፣በደረጃ-IV ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ

Experience:በቴክኒሽያን የስራ መደብ 1ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ/ች

Required No.2

_______________________________

6.Job Position፡ሲኒየር ሽሪንግ ፓክንግ ማሽን ኦፕሬተር

Education፡ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣በጠቅላላ ሜካኒካል፣ኤሌክትሪክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3፣በደረጃ-IV ወይም በዲፕሎማ ያለው

Experience፡የታሸገ ውሃ ማምረቻ ድርጅት ውስጠ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በሽሪንግ ፓክንግ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች ሆሞ በሲኒየርነት 2 ዓመት የሰራ/ች

Required No.4

_______________________________

7.Job Position፡ሲኒየር ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር

Education፡ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣በጠቅላላ ሜካኒካል.ኤ፤ኤሌክትሪካል ወይም ተመሳሳይ ሙያ 10+3 ፣በደረጃ –IV ወይም በዲፕሎማ

Experience፡የታሸገ ውሃ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ  በሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች

Required No.2

_______________________________

8.Job Position፡ሌብሊንግ ማሽን

Education፡ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣በጠቅላላ ሜካኒካ.ኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3፣በደረጃ -IV ወይም በዲፕሎማ ያለው

Experience፡የታሸገ ውሃ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች

Required No.4

_______________________________

9.Job Position፡ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር

Education፡ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ፣በጠቅላላ ሜካኒካል፣ኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3፣በደረጃ -IV ወይም በዲፕሎማ ያለው

Experience፡የታሸገ ውሃ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች

Required No.1

_______________________________

10.Job Position፡ሽሪንግ ፓክንግ ማሽን ኦፕሬተር

Education፡ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት  በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ.በጠቅላላ ሜካኒካል ፣በኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3 ፣በደረጃ -IV ወይም በዲፕሎማ ያለው

Experience፡የታሸገ ውሃ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ሽሪንግ ፓክንግ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች

Required No.1

         How To Apply

በተገለፀው መሰረት መስፈርቱን የሚታሟሉ በአካል በመቅረብ እንዲታመለክቴ እየገለፅን የድርጅታችን አድራሻ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር ከኃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት ኃይል በምወስደው ቀለበት መንገድ ዳር ላይ ሳሙኤል ሕንፃ  ሳይደርስ በዚያው መስመር ላይ ይገኛል፡፡ወይም ፋብሪካ በሚገኝበት ሰበታ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ፡፡

Tel. 0114-19-96-29/0114-197928 አባሃዋ ዋና መ/ቤት

0113-66-21-31/0113-66-21-51 ሰበታ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ

Deadline:June 07, 2021